Hey guy's Am not racist I'm just curious, why do most Amhara's consider them selves superior? They call them selves " የንጉስ ዘር ". if this is the reason historically only Aksum have ruled about (1000yrs) more than Gonder, Gojam, Wello & Shewa combined (approximately 700 yrs), Afars have connection with Egypt's pyramid, and so many Kings from south ET, and sometimes act like Ethiopia can't survive without them, what is the reason of all this(superiority complex)? Specially as majority of Christians thinking like this is a sin. This Question is also for Tegaru's and Eritrean's. tnx love you all.
Sep 11, 2022ምን እንዳሰብክ አላቅም! ግን የሆነ ሀሳብ ልስጥህ መቀበል አለመቀበል ደግሞ የራስህ ነው አማራ እንደሚታወቀው በሀሳብ ያምናል መንግስት ሲበድለው ሰላማዊ ሰልፍ ወጥቶ ይጠይቃል( አንድም ድርጅት ሳይጎዳ)ባዶ እጁን ሌላክልል አባቴ የሚይዙትን ብታይ! የሚሳደቡትስ በሙሉ አማራ አማራ እያሉ ይሳደባሉ አማራ ግን የበደለውን አካል ብቻ ነው መርጦ የሚነግረው። አማራ ኢትዮጵያዊነቱን ያንፀባርቃል(ባንዲራ :ኢትዮጵያ የሚለውን ስም ይዞ ነው የሚንቀሳቀስ: elementary class ላይ ህፃናት የሚዘምሩት ስለኢትዮጵያ እናንተጋስ? አማራ ስለ ኢትዮጵያ እንደሚፀልይስ አታውቅምን? የአማራ ህዝብ ኢትዮጵያሀገሬ ናት ብሎ በኢትዮጵያ ምድር ሙሉ እንደ ባህር አሸዋ በዝቶ የምታየው አማራ ነው።።። ከማን ብሄር እደሆንክ አላቅም! ግን በቅርቡ በኔ እና አንተ እድሜ እንኳ ኢትዮጵያ ስትፈርስ በማየቴ ደስተኛ ነኝ የሚል ብሄር እንዳለ አታውቅም ?(ትግሬ ) ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ የሚልስ?(ኦሮሞና ትግራይ) ግን ሁሉ አይደለም በደቡብ ስ ቢሆን ስለ ኢትዮጵያ ወይ እማይሞቀው ወይ እማይበርደው ህዝብ የለምን? እንደው ከነገስታቱም ጀምር አማራ ባንዳ ሁኖ አያቅም ሌሎች ግን ባንዳ ለምሳሌ አፄ ዮሐንስ ትግራይ ... አሁንም ከአፄዎቹ ሳንወጣ ነገስታቱ የተለየ ስራ ሰርተውልን ለምሳሌ ኢትዮጵያ የራሷ የሆነ ፊደልና ዘመን አቆጣጠር ያላት ብቸኛ አፍሪካዊት ሀገር ሁና እያለ እሱን ለአማራ መስጠት ከትግራይ እና ከአማራ በስተቀር አማረኛ ፌደልን የሚጠቀም ክልል አታገኝም:: ይገርማል ኢትዮጵያዊ ሆኖ የፈረንጅ ፌደል ሲጠቀም!!!የራሱ ፊደል እያለው ወንድሜ የላሊበላ ህንፃ ሲሰራ እኮ የራሱን መፅሀፍ አንብቦ ከአንድ ደንጋይ የተፈለፈለ ግንብ እንደሰራ ዲዛይኑን ኮከብን መሰረት አድርጎ ሰማይ ላይ ያሰቀመጠ (ላሊበላ )ዲዛይኑ ሰማይ ላይ ነው አባቴ ወረቀት ላይ እንዳይመስልህ ግድግዳ ብቻ ሰርቶስ ጣራው እማያፈስ ቤት እንዳለስ ታውቃለህ? ማሳሰቢያ ይህንን ስራ የሰሩት አፄዎች በሙሉ አማራ ናቸው እያልኩ አይደለም እኔ እያልኩ ያለሁት አማራ የአባቶቼን ፈለግ መከተል አለብኝ ሲል የድሮ ስርዓት ናፋቂ ትሉታላችሁ መድሀኒት አንግዛ(inport) በአባቶቻችን ጥበብ እንጠቀም ሲልህ ስር በጣሽ ደብተራ እያሉ ያሸማቅቁታል:: . . . . . . . . . በተረፈ አንብብ
Sep 11, 2022