ውድ ቤተሰቦቼ ውድ እህት ወንድሞቼ በእ/ር ...በአላህ ...በድንግል ...በነቢ ልለምናችሁ እንደራሴ ብላችሁ መልሱልኝ ፍርድ ነው እራሳችሁን ቦታው ላይ አስቀምጣችሁ ተሞክሯችሁን አካፍሉኝ። እምታፈቅሩት ሰው ችላ ቢላችሁ ስልክ ስትደውሉለት ሺ ሰዓት እሚያወራችሁ አንዳንዴ አልተመቸኝም ቢላችሁ አልፎ አልፎ ደውሎ እያወራችሁት ቢዘጋ ብር አስመስሎ.... ሌላ ሰው ጋር ስልክ እሚያወራባችሁ...text ልካችሁ እማይመልስላችሁ ስለሱ እንደምትጨነቁ እያወቀ ችላ እሚላችሁን ሰው ...ለሱ ብላችሁ 5,000,000 ብር ብታጡ ለሱ ብላችሁ የዘጠኝ ወር አምጣ ወላጅ እናታችሁን ብትከዷት...ለፍቅር ስትሉ እምታፈቅሩትን ሰው ላለማጣት እዚህ ደረጃ ደርሳችሁ ከሱ ምንም አይነት የፍቅር ምልዕክት ባታዩ ቢኮሩባችሁ እና ሲፈልግ ይደውል ብሎ ቢተዋችሁ ተፈላጊነቱን በለሌቹ አይን ውስጥ እንደሚፈለጉ አስበው ቢለጠጡ ቢኮሩና ሁሌ ልባችሁ ቢቆስል ብታለቅሱ ምን ትወሰናላችሁ ነግራችሁት እንዲስተካከል ግን እዛው ቢሆን ነግቶ እሚያዘወትር ብሀሪ ቢኖረው ለናንተ ትንሽ ነገር ለማረግ ቢከብድው ምሳሌ ናፍቆ መገናኘትን ይመስል .....እኔ ሞትን ተመኝቻለሁ እናንተስ???ንገሩኝ ህይወት እምሰጡት ሰው ጊዜ ፍቅር ነፍጓችሁ ምን ትሉታላችሁ ያፈቅራችኋልስ?? ሴት እህቶቼ እርዱኝ
Sep 11, 2022ሲጀመር በሰው ላይ ይሄን ያህል ተስፋ መጣል የለብሽም...ላረግሽው ነገር ምላሽ መጠበቅ በጣም መጥፎ ነገር ነው....
Sep 11, 2022