#beauty
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ፀጉሬ ዳር ዳሩ ላይ እየገባ አስቸግሮኛል እስቲ መፍትሄ ካላችች እቤት ውስጥ ባለ ነገር ማረገውም ቢሆን በአነስተኛ ዋጋ ሚገዛ ነገርም ካለ ንገሩኝ አስፈግፍገው ሚሉኝም አሉ ምን ትላላችሁ ። በዛውም ቶሎ የሚያሳድግ ነገርም ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Sep 10, 20222 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ፀጉሬ ዳር ዳሩ ላይ እየገባ አስቸግሮኛል እስቲ መፍትሄ ካላችች እቤት ውስጥ ባለ ነገር ማረገውም ቢሆን በአነስተኛ ዋጋ ሚገዛ ነገርም ካለ ንገሩኝ አስፈግፍገው ሚሉኝም አሉ ምን ትላላችሁ ። በዛውም ቶሎ የሚያሳድግ ነገርም ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Sep 10, 2022ጓደኞቼ ኣሪፍ ለውጥ አይተውበት እኔም የጀመርኩት ቅባት ኣለ። @That_human
Feb 07, 2023Derma roller
Sep 11, 2022