#other
Hey y’all, does anyone know where to find “bernos” (tawla floor matsjaw)
Sep 09, 20221 engagements
Hey y’all, does anyone know where to find “bernos” (tawla floor matsjaw)
Sep 09, 2022የድሮ ብርድ ልብስ ካላችሁ እሱ ይሆናል ሁለቱም ሱፍ ስለሆነ ለውጥ የለውም አሁን እንደድሮው በርኖስ በስፋት አይገኝም ለገና ወቅት ካልሆነ ወይ ደግሞ በብዛት ከፈለክ ደብረብረሀን ስትሄድ መንገድ ላይ ይሸጣል
Sep 10, 2022