Hey everyone Here is the thing , I have a girl friend she was my friend when we were at preparatory we're now at campus. The thing is she don't have the same response in our relationship. She don't call Me if I didn't, she won't text me I didn't and she deletes our chat in telegram .Then I told her weather to continue with me or not But she wants to continue but the things she do isn't normal . What shall I do??
Sep 09, 2022ቶክሲክ ሪሌሽን ሺፕ ይሉታል ፈረንጆች ስለዚህ በመርዙ ተመርዘህ ከመታመምህና በሽታው ክሮኒክ ከመሆኑ በፊት በግዜ መንገድህን አስተካክል ... ቀጥ ብለህ ትምህርትህን ተማር ራስህን ቻል ቤተሰብ ላይ ዱቃስ ብለህ ሌላ ሸክም አታምጣባቸው ብትችል ሁለት ፊልድ በቀንና በማታ እያጣደፍክ ባለሁለት ሙያ ባለቤት ሁንና ለስራ እድልህን በደብል አሳድግ የያዝከው ጫወታ የትም አያደርስህም... ቆፍጠን በል አትልፈስፈስ ለራስህ ግዜ ስጥ... ሌላው በሰፊው ይደረስበታል አሁን ግዜው ራስህን ምታጎለብትበት እና ከቤተሰብ ለመላቀቅ ምትንደረደርበት ግዜ ነው ግዜህን በአርቲ ቡርቲ አታቃጥል
Sep 10, 2022