ሰላም ቤተሰብ በመጀመሪያ እንኳን አደረሳችሁ 🌻HAPPY NEW YEAR 🌻ብያለው እምም ሲቀጥል ለአዲሱ አመት ቢሆንልኝ እና ቢሳካልኝ የምትሉትን ማንኛውንም ነገር ምንድነው??እሱንም ለማሳካት ምን ያህል ጥንካሬ ይዛችኋል ?አደርገዋለሁ ወይም አሳካዋለው ብላችሁስ ታምናላችሁ ወይ ??አመሰግናለሁ 🌞🌞🌞
Sep 09, 2022Enkuan aderesesh 🌻 Yene eked matric tru mamtat ena kefetnaw behula yerasen neger berase lemadreg memoker independent set mehon nw hasabe wish me luck engdi
Sep 10, 2022