ሰላም ሰዎች ✋ 21 አመቴ ነዉ ወንድ ነኝ ምንም አይነት ጓደኛ የለኝም የሚገርመዉ እንደምታዩት Telegram ላይ እንኳን የማወራዉ ሰዉ የለኝም ብቸኝነቴ በጣም እየጎዳኝ ነዉ አንባቢ ነገር ነኝ አንዳንዴ ሃሳቦቸን ከሰዉ ጋር ለማውራት እፈልግ እና ሰዉ የለኝም በቃ ዝም ብሎ ከሰዉ ተነጥሎ መኖር አስጠልቶኛል በዚህ ከቀጠልኩ Suicide የማደርግ ይመስለኛል እስኪ ሰዎች እርዱኝ ምን ላድርግ ሰዉ ራበኝ እኮ
Sep 09, 2022Discuss lnaderg mnchilibet group kfet keza linkun share argln meweyayet yefelekewn ngroch eniweyay ende group antem yalekibet
Sep 09, 2022