ሰላም እናንተ ብትሆኑ ምን ታረጋላችሁ?? Bf አለኝ 6 ወር ቆይተናል አሁን ግን የተለያየ ቦታ ነን እኔ ያለሁበት network ብዙም ስለማይሰራ እኔ ነበርኩ ምደውልለት ሰሞኑን ስልኩ ዝግ ነው text ልኬለት ደርሶታል አይመልስም. ባገኘው እና ብጠይቀው ምክንያቱ ሊሆን ሚችለው ቤተሰብ ጋ ስለሆንኩ ነው። ነው ሚለኝ አውቃለው ግን ምክንያቱ አሳማኝ ሊሆን ይችላል?? ሌላው ደሞ ስሜቱን መናገር አይወድም ነግሮኝም አያውቅም ግን ተግባሩ ስንገናኝ እንክብካቤው ፍቅሩን ያሳየኛል አሁን ስንራራቅ ግን ክፍተት ተፈጠረ እንጂ ቆይ እንዲ አይነት ወንዶች አሉ?? ምን እንደማስብ ግራ ስለገባኝ ነው አመሰግናለሁ።
Sep 09, 2022Mdnew mud emityziew so what be kal alngershim ena wanaw tegbar adel ende shit😒
Sep 09, 2022