ማትስ በጣም ጎበዝ መሆን እፈልጋለሁ ከሀይስኩል ጀምሮ ያሉትን መሰረታዊ ከሚባሉት እስከ ከፍተኛ እውቀቶች ድረስ እንዴት መጎበዝ እችላለሁ እንዴት ትምህርቱን ከመጥላት ወደ መውደድ ብሎም ወደ መጎበዝ እችላለሁ ፕሊስ ሃሳባችሁን አካፍሉኝ ከምን ልጀምር ምን ላንብብ ምን አይነት ቪዲዮ ልይ ፕሊስ ተባበሩኝ
Sep 08, 2022የተሰጠህን መፅሐፍ በደንብ አርገህ ካነበብክ እና organic chemistry vedio ካየህ በጣም ቀላል ነው። ደሞ አይተህ ከሆነ መፅሐፍም ቢሆን የሚንጋተትህ ነገር የለም ጥያቄ እና ምሳሌ ብቻ ነው ያም የሆነው math በባህሪው ቁጭ ተብሎ እየተነበነበ የሚጠና ሳይሆን የሚሰራ መሆኑን ነው ስለዚህ ጥያቄ አሳደህ ስራ የምሬን ነው። ባይገርምህ high school ከገባው math የወረደብኝ ሁለቴ ብቻ ነው 9 እና 11 እሱም የመጀመሪያው semester ላይ 99 መጣብኝ😐 እና math ምርጥ ውጤት ለማምጣት እንደኔ ሶስቱ ብቻ ይበቃሉ የተሰጠህ መፅሐፍ፣ organic chemistry እና ለጥያቄ extreme አለቀ!!!..... ከሚጠበቅብህ በላይ ለማወቅ ከፈለክ ግን አሪፍ የምጠቁምህ መፅሐፍት አሉኝ ካገኘሀቸው👀👀
Sep 09, 2022