LavenderBeetle511198.5
#education
እንዴት ናቹ። እቺን ጥያቄ የምታቁ ሰዎች በመመለስ ተባበሩኝ። ኦሮሚያ ውስት የሚገኙ አዳሪ ትምህርት ቤቶች በተለይ የ አዳማው( ከ 8ኛ የሚወስደው) ለመግባት የሚያስፈልገው ነጥብ ስንት ነው? Inna demmo bezzi ameet mizgebaa minamin jemroal inde ye Adamawu adari timihirt bet?
Sep 08, 20222 engagements