#politics
የ ቤት ክራይ አዋጅ ተነሳ አንድይ ምታቁ ካላችሁ please እና oromia አዋጅ ይሰራል አንድይ
Sep 08, 20224 engagements
የ ቤት ክራይ አዋጅ ተነሳ አንድይ ምታቁ ካላችሁ please እና oromia አዋጅ ይሰራል አንድይ
Sep 08, 2022#እንድታውቁት ለቀጣይ 6 ወራት ተከራይ ማስወጣት ፤ ኪራይ መጨመር አይቻልም ! በአዲስ አበባ የመኖርያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለሚቀጥሉት #ስድስት ወራት ተራዝሟል። ይህንን ክለከላ በመተላለፍ ተከራዮችን የሚያስወጡ እና የኪራይ ዋጋን የሚጨምሩ አካላት ላይ ማህበረሰቡ በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ጥቆማውን ለከተማ አስተዳደሩ ማድረስ እንደሚችል ተገልጿል። 👉 አጭር ቁጥር ፡- 9977 👉 የሞባይል ስልኮች 09-00640830 ፣ 09-00640789 @tikvahethiopia
Sep 09, 2022Sheger altenesam
Sep 09, 2022