Anpnymous233
#business
▹ Hello AAE fam, ገንዘባችንን በዶላር መልኩ መቆጠብ እንችላለን ወይ ? ከተቻለስ እንዴት?
Sep 08, 202218 engagements
▹ Hello AAE fam, ገንዘባችንን በዶላር መልኩ መቆጠብ እንችላለን ወይ ? ከተቻለስ እንዴት?
Sep 08, 2022ገንዘብን ለረጅም ግዜ ለማስቅቀመጥ ካሰብክ ባሁኑ ግዜ ትክክለኛው አማራጭ ዶላር እና ወርቅ ወይም የከበሩ ድንጋዮችን ገዝተህበት ማስቀመጥ ነው ካለዛ በየወሩ የብራችን ቫሊው በብዙ ፐርሰንት ዲቫሊዌት ስለሚሆን ባንክ ማስቀመጥ ኪሳራ ነው በፍፁም ባንክ የማታንቀሳቅሰውን ገንዘብ እንዳታስቀምጥ
Sep 08, 2022የእኔም ጥያቄ ነዉ ይህ
Sep 08, 2022Sup guys After i reset my wifi i lost internet access. When i looked into my pc it says connected but no network. I need solutions ASAP. Thanks 😊
Sep 20, 2022ያው የቆጠብነውን ወደ ዶላር በማስመንዘር
Sep 10, 2022Awo be black market but it is illegal!!!
Sep 08, 2022Yeah I do I buy from black market
Sep 08, 2022ወርቅ ይሻልሃል
Dec 20, 2022Yes
Sep 13, 2022