#other
ሰላም ሰላም ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ ለኮንደሚኒየም ቤት ለእጣው እጩ የሆኑት በሙሉ ኮንደሚኒየሙ ይደርሳቸዋል ወይስ እጣው ከወጣላቸው ነው የሚደርሳቸው
Sep 07, 20224 engagements
ሰላም ሰላም ጥያቄዬ ምን መሰላችሁ ለኮንደሚኒየም ቤት ለእጣው እጩ የሆኑት በሙሉ ኮንደሚኒየሙ ይደርሳቸዋል ወይስ እጣው ከወጣላቸው ነው የሚደርሳቸው
Sep 07, 2022እጣ ከወጣልህ ነዉ እንጂ የሚደርስህ የተመዘገበ ሁሉ የሚደርሰዉ ቢሆንም ሁሉም ቤት በኖረዉ
Sep 08, 2022ሎተሪ የቆረጠ ሁላ ይደርሰዋል እንዴ 😂😎
Sep 08, 2022Grammy or Oscar ayteh takaleh, nominated yehonut hulu ayashenefum
Sep 08, 2022Endeza kehone min eta yasfeligal
Sep 08, 2022