PeachKoala96148
#religion
ሰላም ቤተሰቦች #ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች..... ፀበል ለመጠመቅ ፈልጌ ነበር ግን እጄን ብረት ቆርጦኝ ደምቶብኝ ነበር....እና መጠመቅ እችላለሁ?? አመሰግናለሁ
Sep 07, 20224 engagements
ሰላም ቤተሰቦች #ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች..... ፀበል ለመጠመቅ ፈልጌ ነበር ግን እጄን ብረት ቆርጦኝ ደምቶብኝ ነበር....እና መጠመቅ እችላለሁ?? አመሰግናለሁ
Sep 07, 2022ደሙ ጠብሉን በምትጠምቅበት ጊዜ እንደማይደማ ጥንቃቄ አድርገህለት እርግጠኛ ከሆንክ መጠመቅ ትችላለህ። ደምህ በቦታው መድማት የለበትም
Sep 08, 2022Bzu yedema kehone leza ken likebd ychlal. Negataw gn tchlaleh
Sep 08, 2022Dem kefeses aychalem gn for today …nege you can!
Sep 08, 2022No Achelem Wendema lezara Zenabun Temeta Beka
Sep 08, 2022