Slm sawochye mn maselachu bf alang mlt bafit just friend nabern gn hulatachenm gar ya fkr semet nabrena mnm sanawera weda fkr geban ahun gn zem beye sasebew ya tasastn yemaslangal mekniyatum edemiachen ekul nw bazaly religious and ayent ayedalm yehe lasu mnm ayemaslawm lanagerw mokre nbr mn taragalachu bane bota betehonu lela amalu merx kumanw manm set tesanakalalch betayew gn ene eya chanakng nw berkew demo btmmmm yegodala yamajamariaw sela honk ebakachu any advice btm chankongl
Sep 07, 2022እድሜና ሀይማኖት በግሌ እይታ ለፍቅር አጥር አይሆኑብኝም እርግጥ ነው አብዛኞቹ ሀይማኖቶች ያወግዛሉ እሱን መከተል እደግፈዋለሁ አበረታታለሁ ... በግሌ ግን የእናንተ ችግር እድሜ እኩልነትና ሀይማኖት ብቻ አይመስለኝም ገና ማቹር ስላልሆናችሁ ይመስለኛል ያ ደግሞ እድሜው የግድ የወንዱ ቢያንስ ከዚህ ቀደም እንደምለው 28'ን መሻገር ግድ ይለዋል ካለዛ ቶሎ ስለማይበስል ነገሮች በጠነከሩና ስትረስ በመጣ ግዜ ጭቅጭቅ እንዲሁም ንትርክ ይበዛል... ስለዚህ በቅድሚ ሁለታችንም ማቹርድ ሆነናል ወይ ብለሽ ጠይቂ ከዛ ሌላው እዳው ገብስ ነው ማቹር ካልሆናችሁ ግን ራሳችሁ ላይ ብትሰሩ በየግላችሁ መልካም ነው ...
Sep 08, 2022