ሰላም፣ እንዴት ናችሁ? እናንተ ብትሆኑ በጣም የምትወዷት ሴት "እንድትጠላኝ ምን ላድርግ?" እና ሌላ በጣም የሚያሳፍት ስድብ የሰደበቻችሁን ድጋሚ አብረን እንሁን ብትላችሁ መልሳችሁ ምን ሊሆን ይችላል። በጣም እወዳት ነበር፤ ግን አብረን እንድንሆን አትፈልግም ከእኔ ጋ ከተለያየን በኃላ በ2 ሳምንት ውስጥ ፍቅር ጀምራ ነበር። አሁን አብረን እንሁን ብላ አያለቃቀሰች ነው። ምን ላድርግ?
Sep 07, 2022Bro run. She never loved you and she never will.
Sep 08, 2022