ሰላም እንዴት ናቹ እባካችሁን አማክሩኝ 🙏ምን መሰላቹ 12 ተፈትኜ አላለፍኩም ነበር እና ቤተሰቦቼ ማለትም ከእናቴ ቤተሰቦች ጋ ነው ያደኩት አጎቴ ቤት ተከራይቶልኝ እያስተማሩኝ ነው እና እንደምታውቁት የኑሮ ውድነት የቤት ኪራይ ፣የትምህርት ቤት ክፍያ እና የመሳሰሉት በጣም ወጪ ይበዛበታል በዛ ላይ ቤተሰቡንም የሚያስተዳድረው እሱ ነው እና በጣም ሸህም እንደሆንኩበት ነው እየተሰማኝ ያለው እና የሆነ ነገር ሰርቼ ወጪውን ልቀንስለት ነበር የኔ ፍላጎት እና ምን መስራት እና ገንዘብ ማግኘት እችላለሁ ፕሊስ አማክሩኝ ?
Sep 07, 2022ስራ መቀጠር የምትችይው ወይ ሙያ ካለሽ ወይ ወረቀት ካለሽ ወይ ደሞ ብዙ ጊዜ ካለሽ ነው ለጊዜሽ ብቻ ሲሆን ደግሞ ብዙም ገቢ የለውም ተያዥ ማለታቸውም አይቀርም። የራስሽን ቢዝነስ መጀመሪያ የሚሆን ገንዘብ ማግኘት ተችያለሽ?
Sep 09, 2022