ሰሞኑን 100,000 ብር እጄ ላይ ገብቶል እና ዝም ብዬ ከማጠፍው ቢያንስ ግማሹን የሆነ ነገር ላይ invest ለማረግ አስቢያለው, ግን ጥሩ investment company የቱ እንደሆነ አላውቅም Any suggestions?
Sep 07, 2022Ayat real Estate share gezabet
Sep 08, 2022ሰሞኑን 100,000 ብር እጄ ላይ ገብቶል እና ዝም ብዬ ከማጠፍው ቢያንስ ግማሹን የሆነ ነገር ላይ invest ለማረግ አስቢያለው, ግን ጥሩ investment company የቱ እንደሆነ አላውቅም Any suggestions?
Sep 07, 2022Ayat real Estate share gezabet
Sep 08, 2022አክሲዮን ግዛበት
Sep 08, 2022Like what
Sep 08, 2022100K endet meta
Sep 08, 2022Zm beye kematefaw malet 😁
Sep 07, 2022Awach business
Sep 07, 2022MAN AHUN LAY YGNA HAGR BIRR WAGAW EYKNS NW ENA GZE ATATFA AND LICHNER EMICH TRE EKA GZABT LMSALE AHUN LAY MOTER ...
Sep 11, 2022Brother አንደኛ የያዝከው ገንዘብ አደለም ገማሹ ሙሉው ኖርማል ቢዝነስ ሚያስጀምር አደለም ቢያስጀምር እራሱ በሆነ መንገድ ኪሳራ ነው መጨረሻው ሚሆነው አክሱዪን ደግሞ በአመት የሚመለስ እሱም invest ካረከው የሆነች % ነው አክሲዪን ጥሩ asset ነው እንጂ business አደለም ምናልባት እስካሁን ውሳኔ ላይ ካልደረስክ እኔ እየሰራሁት ያለሁት business አለ አብረን መስራት እንችላለን
Sep 09, 2022Inbox me I have good business idea @rebecy
Sep 08, 2022Mtsm😏
Sep 08, 2022Ene emserabet company
Sep 08, 2022100,000 Ber yezk sele company tawralk hhhhh argawyanen erdabet
Sep 08, 2022Inbox me lets start a business together
Sep 08, 2022ስለ ስራ የምታውቀው ነገር የለህም እንደ በ100,000 ሺ ምን ትሰራለህ ዝብለህ ቆቀርህን ብላ እንጅ 😂😂😂
Sep 07, 2022