በተክሊል or በቁርባን magbat mitfelgu or eyagebachu kale, pls amakerugn. Endet nebre yewesenachut በ ቤተ ክርስቲያን lemegebat? How was the journey malet what did you do or are you doing to prepare yourself? Nisiha sitgebu endet nw ehen hasab le Nisiha abatachu eyakerebachu? በ ቤተ ክርስቲያን magbat lemifelg mn temekralachu? Btw am 21f.
Sep 07, 2022ወደ እግዚአብሔር የሚያደርሱ ኹለት መሰላሎች አሉ ፤ አንዱ ምንኩስና ሲኾን ኹለተኛው ደግሞ ጋብቻ ነው። ጋብቻን (ሰርግን) በቤተ ክርስቲያን ማድረግ የተባረከ ትዳር ለመምራት መሠረት ነዉ። #ተክሊል (አክሊል) ማለት ሽልማት ማለት ሲኾን ቤተ ክርስቲያን ይህን ሽልማት የሚትሰጠው ድንግልናቸውን በንጽሕና ለጠበቁት ነው። ፩ ይህ ካልኾነም ንጹሓን አይደላችሁምና ወደኔ አትምጡ አትልም። ይልቁንም በንስሐ ታጥባችሁ #በቅዱስ_ቊርባን ክበሩ (ጋብቻችኹን ፈጽሙ) ብላ ሥርዓት ሠርታልናለች። ፪ ለበለጠው ደግሞ ወደ አባቶች ቀረብ ብለሽ ጠይቂ እኅትዓለም።
Sep 07, 2022