Hi AAE... I'm 21 years old.... My question for you is ፀጉሬ በጣም እየሳሳ ነው አብዛኛዎች ወንዶች በዚ የእድሜ ክልል ውስጥ የምትገኙ ይሄ ነገር አጋጥሞአቹ ሊሆን ይችላል እና ለዚህ መፍትሄ ያገኛቹ ወይ የምታውቁ ወይም ደሞ ይሄ ነገር አጋጥሞአቹ የተጠቀማቹት treatment or recover ያረጋችሁበት ነገር ካለ እስቲ እርዱኝ... I know some treatments like Minoxidil 5% (Rogaine) Nio e.t.c ግን ከነዚህ ውጪ ያሉ ነገሮች ወይም ደሞ ቤት ውስጥ ላዘጋጃቸው የምችል Home Remedies ካሉ please ጠቁሙኝ🙌🏽
Sep 06, 2022Ye gulo zeyit kechalkna prepare madreg kechalk trewun kagegheh tnsh be esat amseh wekteh zeytu yitelal esun beyekenu mekebat mata mata bihon tru nw betam arif nw tewat lay gin wash itokay kalchalk gin Castor oil ale tezegajito yemishet esun tetekem afri herbal ... plus ቅርንፉድ እና ጥቁር አዝሙድ አነድ ላይ ተፈጭቶ በውሀ ማፍላት ከዛ መቀባት try it arif result tageghaleh
Sep 07, 2022