ሰላም ሰዎች እኔ የዩኒቨርሲቲ ፍሬሽ ተማሪ ነኝ ። እና ውጤት አሪፍ ሰርቻለው ። ነገር ግን አሁን ላይ የምመርጠውን Field መወሰን አልቻልኩም ። የLAW ENTRANCE(COC) ከሁለት ቀን በኃላ ነው እና ልፈተን አልፈተን ብዬ እያንገራገርኩ ነው ። ማለትም ፍላጎቴን ማወቅ አልቻልኩም እና እስኪ ትክክለኛ ውሳኔ ላይ እንዴት ልደርስ እችላለው ? እባካችሁ እርዱኝ ለመልሳችሁ በጣም አመሰግናለው 🙏🙏
Sep 06, 2022Wendme yikrta law coc yemitfetenut yetmhrt aynetoch min min nachewu ? Melslign benath
Sep 07, 2022