ሰላም▪️🇫ⓘ £ ã አ ፍ ሮ▪️አሁን እንዴት አርገን መልዕክት መቀበያ ቡት በቀላሉ እንዴት መስራት እንደምንችል እንዲሁም መልዕክት ለላከልን ሰው መልስ እንዴት እንደምንመልስም እናያለን አብራቹኝ ቆዩ። ➳በመጀመርያ @livegrambot ጋር በመሄድ start በሉት ከዛ ወደ ቡቱ /addbot ብላቹ ላኩለት። ➳ከዛ ስለ አሰራራቸው ምናምን አለ ከስር agree and continue የሚለውን ንኩት። 👉አሁን ደሞ ወደ ሌላ ቡት ትሄዱና ማለትም ወደ @botfather በመሄድ start በሉት. 👉then /newbot ብላቹ ከፃፋቹ በዋላ Send በሉት። ➢ከዛ ለቡታቹ ስም እንድሰጡ ይጥያቃቿል ምትፈልጉትን ስም ፅፋቹ ላኩለት. ➢እሱን ካረጋቹ በዋላ username ለቡታቹ እንድትሰጡት ይጥይቃቿል username ስትሰጡ የusername'ኡ መጨረሻ የግዴት (Bot ወይም _Bot) ብሎ ማለቅ አለበት። ለምሳሌ (@kheyirbot ወይም @kheyirbot) ሊሆን ይችላል። ሌላው ደሞ የምትሰጡት username ሌላ ሰው እየተጠቀመበት ከሆነ (Sorry, this username is already taken. Please try something different.) የሚል መልዕከት ይልክላቿል። ስለዚ ሌላ መርጣቹ መላክ ነው ከዛ የሰጣቹ username ያልተያዘ ከሆነ (done congratulation ) ምናምን የሚል መልዕክ ይልክላቿል። 👉 ከናንተ ሚጠበቀም የላከላቹን ነገር ወደ @livegrambot forward ማረግ ብቻ ነው። ከዛ ቡትን ሰርታቹ ጨርሳቿል። @nejashi_official_bot ➳ከዛ የቡታቹን username መልክት መላክ ለሚፈልጉ ሰዎች ስጧቸውና start ብለው መልክት ሲልኩ ወደናንተ ይመጣ በቡቱ በኩል ። 👉መልሳቹ ለመላክ ወደነሱ የፈለጋቹትን Message'ኣቸውን አንዴ ንኩትና ⤴reply የሚለውን ነክታቹ መልዕክታቹን ፅፋቹ ብልኩ ይደርሳቸዋል። ሌላው ደሞ በቀላሉ ወደ ግራ ሚሴጃቸውን ገፍታቹ ብትልኩ ይደርሳቸዋል። ለአስተያየት @hs_books_bot
Sep 07, 2022