#business
selam guys ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኝ ባንክ ጠቁሙኝ እስኪ እዛ አካውንት ልክፈት
Sep 06, 202227 engagements
selam guys ከፍተኛ ወለድ የሚያስገኝ ባንክ ጠቁሙኝ እስኪ እዛ አካውንት ልክፈት
Sep 06, 2022zemen bank
Sep 07, 2022ደቡብ ግሎባል 9%
Sep 07, 2022ende bro enem yasebkut neger 😃 account lemekfet weled more myasgegnewn lteyq alteyq eyalku btamnm batamn kemr🤔kedemkegn😀
Sep 07, 2022Debub global new keftegnaw ene makew 9%
Sep 07, 2022እርግጠኛ አደለውም ከፍተኛ መሆኑን ግን ንግድ ባንክ እና ቴሌብር በአመት 7% ወለድ አላቸው የሌሎቹንም ጠይቅ ደንበኛ ለማፍራት ብዙ ወለድ ሚሰጡ ሊኖሩ ይችላሉ
Sep 07, 2022