#other
ሰላም ቤተሰብ🙏 ፍሪጅ ለአንድ ወር ያህል ዘግተን ቆይቶ ነበር ስለማንጠቀም ማለት ነው እና አሁን መልሼ ስሰካው ምንም መቀዝቀዝ እምቢ አለ ይበራል ድምፅም አለው ግን አልቀዘቅዝ አለ ምን ሊሆን ይችላል??
Sep 06, 20225 engagements
ሰላም ቤተሰብ🙏 ፍሪጅ ለአንድ ወር ያህል ዘግተን ቆይቶ ነበር ስለማንጠቀም ማለት ነው እና አሁን መልሼ ስሰካው ምንም መቀዝቀዝ እምቢ አለ ይበራል ድምፅም አለው ግን አልቀዘቅዝ አለ ምን ሊሆን ይችላል??
Sep 06, 2022Gas alkot or relay switch alsera blo anko siker...u can only call a technician
Sep 07, 2022Maybe gaz cherso lihon slemichel balemuya tertachu asayut
Sep 07, 2022የጋዝ ችግር ነው
Sep 07, 2022Seilnderu new sekoy yetenal
Sep 07, 2022Muq wha chemribet...ebet sgeba asayshalew the pic
Sep 07, 2022