#personal
ሰላም ቤተሰቦቼ አስቸኩዋይ አንድ ጥያቄ አለኝ... የፖስት ቤት ቁጥር (የግል የፖስታ አድራሻ) እንዲኖረኝ ፈልጌ ነበር ና ምታቁ ሰዎች ካላቹ ምን ምን ያስፈልገኛል ? ማንስ ነው የሚሰጠኝ ?
Sep 06, 20225 engagements
ሰላም ቤተሰቦቼ አስቸኩዋይ አንድ ጥያቄ አለኝ... የፖስት ቤት ቁጥር (የግል የፖስታ አድራሻ) እንዲኖረኝ ፈልጌ ነበር ና ምታቁ ሰዎች ካላቹ ምን ምን ያስፈልገኛል ? ማንስ ነው የሚሰጠኝ ?
Sep 06, 2022በአቅራቢያህ የሚገኝ ፖስታ ቤት ሄደህ መክፈት እንደምትፈልግ መንገር ነው። የፖስታ ቁጥር የምትከፍትበትን ዋጋ ነግረውህ ከፍለህ የፖስታ ቁጥርህን መውሰድ ትችላለህ። መታወቂያ ያዝ ገንዘብ ያዝ (እኔ 150 ነበር የከፈልኩት።) በየአመቱ ሐምሌ መክፈል የሚኖርብህ ክፍያም እንዳለ ላሳውቅህ።
Sep 07, 2022Piyasa arada building
Sep 07, 2022Hija mn lebelachw ??
Sep 07, 2022