What if the reason for why people hate school so much in our country is because of parents or elders over obsession with formal education we can see how many young people are always just worried about their parents expectations for getting excellent grades and being a fucking doctor or something and yes I know many people hate school anywhere else but clearly we can see an enormous amount of people are sick of education by the level of cheating that goes on everywhere all the time so what do you guys think?
Sep 06, 2022ሶስት ምክንያት ይኖራል ትምህርትን ለመጥላት 1ኛ መጥፎ ጏደኛ መግጠም 2ኛ መራር የሆነ የቤተሰብ አያያዝ 3ኛ ትምህርት ቤቱ ለተማሪዎች የሚጠቀምበት ዘዴ እና(የትምህርት ቤት ቡሊዎች) እነዚህ ከላይ የጠቀስኳቸው በግሌ በዋነኝነት ትምህርት አንድ ልጅ እንዲጠላ የሚያደርጉበት ምክንያት ናቸው :: ከዛ በዘለለ ግን አንተ በገለፅክበት መንገድ ቤተሰብ አጥና /ግሬድህ ወርዷል አሻሽል/ ውሎህ የት ነበር... ምናምን የሚሉ ክትትሎችና ቁጥጥሮችልጁን ይገሩታል እንጂ ትምህርቱን አያስጠሉትም ከዛ አልፎ ግንመራር ቅጣቶች ከታከለበት እንዳልከው ልጁ ወደመጥላት ትምህርቱንም ቤተሰቡንም ይሄዳል...
Sep 06, 2022