1.Ethiopia endemtfers tesmtuachu yawkal kaweke lemn endeza asebachu ena mefthews mndn nw 2. Enante chinklat west yalechew Ethiopia mn temslalech ena do you feel represented ezich haher west
Sep 06, 20221) በኔ አመለካከት ከፈረሰች ቆይታለች። መፍረስ እና መነጣጠል(መገንጠል) የተለያዩ ነገሮች ናቸው። መንግሥት በመንግሥት ከተነሳ፣ ህዝብ አለቃ ካጣ፣ በአንድ ሃገር ጥላ ሥር ከተባላን፣ ህዝብ ተርቦ የአሞራ ሲሳይ ሲሆን እገዛለው የሚለውም ሆነ ወንድሞቹ ጀርባ ከሰጡት ከዚ በላይ እንዴት ዓይነቱን መፍረስ ነው የምንፈልገው? በኔ ሃሳብ መፍትሔው ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። ሰውም የራሱ አስተዋጽኦ ቢኖረውም እግዚአብሔርን ጣልቃ ካላስገባንበት ረብ አልባ ነው
Sep 06, 2022