Jah_Red355
#society
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ከአዲስ አበባ ፒያሳ ወደ ሰንዳፋ "ሮጌ ገበያ" መሄድ ፈልጌ ነበር። በየት በየት ነው የምሄደው? exact ቦታውስ
Sep 05, 20223 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ከአዲስ አበባ ፒያሳ ወደ ሰንዳፋ "ሮጌ ገበያ" መሄድ ፈልጌ ነበር። በየት በየት ነው የምሄደው? exact ቦታውስ
Sep 05, 2022Ke piassa enkuan transport keteta yale ayemeslgnym gn merkato west bus linor yechilal.
Sep 06, 2022ሰንዳፋ ከሄድኩ በኋላስ....ሩጌ ገበያ እንዴት ነው የምሄደው?
Sep 06, 2022Ka piassa megenagna wede lamberet keza lamberet menahareya west tagegaleh
Sep 06, 2022