RustOwl16202
#religion
ዲቁና እና ከትዳር በፊት ያለ የፍቅር ህይወት የሚዳስስ ሀሳብ፣ፅሁፍ፣ኦዲዮ፣መፅሀፍ ፣ ምክር ካላችሁ አትለፉኝ በጣም ያስፈልገኛል ላኩልኝ አደራ 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Sep 05, 20223 engagements
ዲቁና እና ከትዳር በፊት ያለ የፍቅር ህይወት የሚዳስስ ሀሳብ፣ፅሁፍ፣ኦዲዮ፣መፅሀፍ ፣ ምክር ካላችሁ አትለፉኝ በጣም ያስፈልገኛል ላኩልኝ አደራ 🙏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Sep 05, 2022ዲ.ን ሄኖክ ሀይሌ ህይወት ከጋብቻ በፊት ሚል ት/ት አለ እሱን አዉርድ እና ስማ።
Sep 06, 2022Yikrta sile koyehu yet nw yamegegnewu
Sep 08, 2022Finote wengel .....Dn Abel Tefera Eske 20 minamin part dires Yale sibiket alew ke 1st - last
Sep 06, 2022