SlatePerch42157
#religion
ይሄን መዝሙር ላኩልኝ ስሙን ስላላወኩት ነው ....................................................... ትላንትና ጥልቁ ነበረ መኖሪያዬ የማዳኑ ቀኑ ደረሰ ጌታዬ ራቁቴን ሸፍኖልኛል በብርሀኑ ልምዴ ሆኗል ስሙን ማወደስ በየቀኑ
Sep 05, 20228 engagements
ይሄን መዝሙር ላኩልኝ ስሙን ስላላወኩት ነው ....................................................... ትላንትና ጥልቁ ነበረ መኖሪያዬ የማዳኑ ቀኑ ደረሰ ጌታዬ ራቁቴን ሸፍኖልኛል በብርሀኑ ልምዴ ሆኗል ስሙን ማወደስ በየቀኑ
Sep 05, 2022የመናፍቅ መዝሙር ምን ያደርጋል የከሀዲው የትዝታው መዝሙር ነበር ሰውዬው ደግሞ የተወገዘ መዝሙሩም የተወገዘ ነው
Sep 06, 2022ምስጋና ነው ሰራዬ meselegn smu mezmuru slelegn new
Sep 06, 2022i literally asked this same question a day ago
Sep 06, 2022