ጥቁር አንበሳ አካባቢ posta ቤት አለ? ካለ ትክክለኛ ቦታውን ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ።
ከ ኩባ መታሰቢያ ሀውልት ፊት ለፊት ነው።
ጥቁር አንበሳ ሆስፒስታል ፊት ለፊት በቸርችል ጎዳና በኩል የ ትራንስፖርት ሚኒስትር ዋና ቢሮ/ህንፃ ጎን