Mayaaa94
#relationships
ሰላም ልጁንጋር ከተዋወቅን 7ወር ይሆነናል በ አካል ሳይሆን በ ሶሻል ሚድያ እና ምን መሰላቹ ልጁን በጣም ወድጄዋለሁ በጣም እሱ ስለዚህ ምንም አያውቅም ግን ሁልጊዜሁልጊዜ ወይ text እና እንደዋወላለን ምናምን እና ልጁን እወደዋለሁ እና አብረን ብንሆን ደስ ይለኛል ከምላችሁ በላይ እና ምን ላድርግ ግንኙነታችንን ለማሳደግ ስለቀና መልሳችሁ አመሰግናለሁ
Sep 04, 202242 engagements