999165
#personal
ሰላም ሰዎች ✋ ሰሞኑን Network በጣም እያስቸገረኝ ነዉ እኔ ጋር ብቻ ነዉ ወይስ እናንተ ጋርም ነዉ በፊት በጣም ይፈጥን ነበር Unlimted data በስልኬ ስጠቀም አሁን ግን ቴሌግራም ሁላ በትግል ነዉ የሚሰራልኝ 4G ጭራሽ አይሰራም እስኪ ያጋጠማችሁ ካላችሁ መፍትሔ ንገሩኝ
Sep 04, 20225 engagements
ሰላም ሰዎች ✋ ሰሞኑን Network በጣም እያስቸገረኝ ነዉ እኔ ጋር ብቻ ነዉ ወይስ እናንተ ጋርም ነዉ በፊት በጣም ይፈጥን ነበር Unlimted data በስልኬ ስጠቀም አሁን ግን ቴሌግራም ሁላ በትግል ነዉ የሚሰራልኝ 4G ጭራሽ አይሰራም እስኪ ያጋጠማችሁ ካላችሁ መፍትሔ ንገሩኝ
Sep 04, 2022እንደ ቴሌ ሌባ ተቋም የለም🤦♂Unlimited ይሉና Networkኩን ቀርፋፋ ያደርጉታል አሁን ላይ Unlimited ከመግዛት የቤት Wifi ባለ 500 ብሩ በፍጥነት ይሻለዋል
Sep 05, 2022I got z same problem too.
Sep 05, 2022Bzih miret yetenesa safricom nalin malet jemirenal. Ethiotelecom ena tirat ayitewawequm
Sep 05, 2022Yenem wef, tg be PC ema teleyaytenal
Sep 05, 2022Yegnam new bro
Sep 06, 2022