ሰለም እንዴት ናቹ! ምን መሰላቹ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀን ምን እያደረኩ እንደሆነ አለቅም ... የያዝኩት ነገር ከእጆቸ አልፎ የሄደ እየመሰለኝ እጥለዋለው ግን ይዥው ነበር አልፎ የሄደ መስሎኝ ነው ምለቀው ሌላ ደግሞ ምራቅ እየዋጥኩ/ ምግብ እየበላሁኝ ከሆነ አፍ ውስጥ እያለ የዋጥኩ መስሎኝ ያንቀኛል መራመድ ራሱ ከብዳኛል እባኮቹ አግዙኝ
Sep 04, 2022Just go to tsebel(if u r orthodox) or hospital.
Sep 05, 2022