.
Sep 04, 2022.
Sep 04, 2022ከላይ ልጁ "ቅንጣት ታህል ኩራት ያለበት...." ብሎ የፃፈልህ ከነቢዩ ሙሐመድ ንግግር/ሐዲሦ ሲሆን ከቁርአን የማስታውሳቸውን ልኬያለሁ።
Sep 04, 2022.
Sep 04, 2022የነብያችንን ባህሪ ማየት ብቻ በቂ ነው አይሁዶች እና ሮሞች የሚሰልሙበት አንዱ ምክነያት ባህሪያቸው ነበር ነብያችንን ለማየት ወደ ከተማቸው ብሄዱ አይለያቸውም ነበር ዘንባባ ዛፍ ስር ቁጭ ብለው ነበር ሚያገኟቸው አረቢያን ሚያክል ግዛት መሪ ሆነው ሮሞች ያልቻሉትን ጦር ይዘው ምንም ልዩነት አልነበራቸውም, አንድ ሰው የሰለመበት ምክነያት ልናገር ነብያችን ስማቸው እየገነነ ሲመጣ ነብያችንን ለመግደል የእየፈለገ ሰፈራቸው መጣና እነሱን ማወቅ ስላልቻለ ነብዩ መሐመድ ሚባሉት የት ናቸው አለ ዛፍ ስር ቁጭ ያለን ሰው አይቶ ከዛ እኔነኝ ሙሐመድ አሉት ሲያያቸው አላመነም እንዴት አንድ የትልቅ ግዛት መሪ እንዴት እንደዚህ ሊሆን ይችላል አለ እሱ በሚኖርበት የሮም ካቶሊክ ብልተ ክርስቲያንና አይሁድ ቤተ አምልኮ ሚያገለግሉት ጋር እንኳን ሊወዳደር አልቻለም ገንዘብ ካልፈለገ ቤተመንግስ ከለለው ይሄን ህዝብ ግዛት ይዞ ድሀ ከሆነ እንዴይ አላምን ብሎ ሰለም ነብያችን ሁሌ ከሰው በታች ነበሩ ነብይነኝ ብለው አይንቁም ነበር
Sep 04, 2022Kntat yahl kurat yalebet genet aygbam ylal islam
Sep 04, 2022"Wedajun yeminik ersu aimro yegodelew nw, asteway gin zim yilal" misale 11:12
Sep 04, 2022እኛን ከክርስቶስ በላይ ያከበረ ማንው? የወደደንስ? ስለዚህ እሱ ያከበረውን የወደደውን ማንም መናቅ አይችልም ያንን ደሞ ራሱ ምድር ላይ መቶ በተግባር አሳይቶናል
Sep 04, 2022ምንም አይሉም ባክህ መሀመድ እና ኢየሱስ እኛን ይንቁናል እንጂ
Sep 04, 2022