#other
ሰላም 👋፣ አዲስ አመት እየመጣ ነው። ጳጉሜም እየደረሰ ነው። ከወዲሁ እንኳን አደረሳችሁ! ጳጉሜ የ2014 የመጨረሻዎቹ ቀናቶች ስለሆኑ በተለየ ሁኔታ ለማሳለፍ አስባቹሀል ?? እስቲ ጳጉሜን ለየት ባለ ሁኔታ እንዴት ብናሳልፍ ይሻላል? በትህትና ሃሳባቹን ስጡ።
Sep 04, 202214 engagements
ሰላም 👋፣ አዲስ አመት እየመጣ ነው። ጳጉሜም እየደረሰ ነው። ከወዲሁ እንኳን አደረሳችሁ! ጳጉሜ የ2014 የመጨረሻዎቹ ቀናቶች ስለሆኑ በተለየ ሁኔታ ለማሳለፍ አስባቹሀል ?? እስቲ ጳጉሜን ለየት ባለ ሁኔታ እንዴት ብናሳልፍ ይሻላል? በትህትና ሃሳባቹን ስጡ።
Sep 04, 2022ፀበል በመጠመቅ በተለይ በ ቅዱስ ሩፋኤል እለት 😍
Sep 04, 2022እኔ ጷጉሜን 3 የተወለድኩበት ቀን ስለሆነ ደም በመለግስ ለማሳለፍ አስቤያለሁ ።
Sep 04, 2022Nseha abatih ga hdeh niseha gba
Sep 04, 2022Be tsom ena betselot
Sep 04, 2022Dairy eyanebebku yatefawachewn Ena yasakawachewn neger list mareg😭
Sep 04, 2022Mulu bemulu betselot Maseb sayhon hule phagumen church wst new mnasalfew Ena zendrom endezaw new bene bekul
Sep 04, 2022Be sera newa😁
Sep 04, 2022በ2014 የመጨረሻ ሴክስ ለማድረግ ጳጉሜ 5 ቀጠሮ ይዣለሁ
Sep 04, 2022