ፍቅረኛዬ ለኔ ስጦታ መስጠትም አይወድም ሁለታችንም ጥሩ ገቢ አለን ግን ስጦታ መስጠት አይወድም ብዙ ጊዜ እንዲለምድ ብዬ እኔ የተለያዪ ነገሮች እሰጠዋለው ግን እሱ ለኔ መስጠት አይፈልግም materialist ሴት ሆኜ ሳይሆን እንዲ አይነት ነገሮች ብናደርግ ፍቅራችን ይጨምራል ብዬ ስለማስብ ነው ምን ታስባላቹ? ከሱ ስጦታ መጠበቄ ስተት ነው?
Sep 02, 2022ስህተት አይደለም። ከሚቀበል ይልቅስ የሚሰጥ ብፁዕ አይደል። ላፈቀሩት እንኳን ቁስ ነፍስ ይሰጣል።
Sep 03, 2022