ተክሊል ለደናግላን ብቻ የሚደረግ የጋብቻ ሥርዓት ሲሆን የቁርባን ጋብቻ ደሞ ያለድንግልና ለሚጋቡ ነው። የተክሊልን ለየት የሚያደርገው፥ ለሙሽሮቹ ጸሎተ ተክሊል ተደርጎ ከተፈጸመ በኋላ አክሊል ይደፋላቸዋል። በተክሊል ላልተጋቡ ግን ጸሎተ ተክሊል አይደረግም፤ አክሊልም አይደፋም።
Sep 03, 2022ተክሊል ለደናግላን ብቻ የሚደረግ የጋብቻ ሥርዓት ሲሆን የቁርባን ጋብቻ ደሞ ያለድንግልና ለሚጋቡ ነው። የተክሊልን ለየት የሚያደርገው፥ ለሙሽሮቹ ጸሎተ ተክሊል ተደርጎ ከተፈጸመ በኋላ አክሊል ይደፋላቸዋል። በተክሊል ላልተጋቡ ግን ጸሎተ ተክሊል አይደረግም፤ አክሊልም አይደፋም።
Sep 03, 2022ተክሊል ድንግልናቸውን ለጠበቁ ሙሽሮች የሚከናወን ሥርዓት ሲሆን ቁርባን ደግሞ ድንግልናቸውን አጥተው በንስሃ ለተመለሱ ሙሽሮች የሚከናወን ሥርዓት ነው ።
Sep 03, 2022የተክሊል ጋብቻ ሁለቱም ወንድና ሴት በድንግልና ሁነው የሚጋቡ ሲሆን የቁርባን ደግም ያለ ድንግልና ወደ ቤተክርስቲያን ቀርበሽ የምትፈፅሚው ጋብቻ ነው።
Sep 03, 2022