Selam sewoch endet nachu Zare betam azghalew yemir yehone libe lay liwetaligh yalchale aynet chinket hazen efen yemiyareg smet ...tlant bechikane yetegedelut huletu lijoch kemotachew amuamuatachew wuy befetari kelbe liwetu alchalum endet mns aynet hlina binorat nw gin serateghawa chikanewa befetari hazenu mn baderg liwetaligh alchalem ..gin yehone mknyat yinor yihonal enji kemeret tenesta ayhonim mechem enante mn yimeslachual hazenus endet eyaregachu nw ??ene alchalkum wuyyyyy
Sep 02, 2022እስከዚ ወደ ጭንቀት ለተተሽ ስልክሽን ለጊዜው አስቀምጪ። እኛ ላይ ቢሆንስ ብለን ስናስብ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው። ግን ምን እንደሆነ ፈጣሪ ስለሚያውቅ ለፍርድ ባንሮጥ እና እውነተኛ ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተው። ለንደዚ ሁኔታ ሊያበቃት ይችላል ብዬ የማስበው ቢኖር 2 ነገር ነው። 1ኛ- Psychopathic disorder ያለባት ከሆነ ምንም ያህል ድርጊቱን ብትጠላም እንኳ የአእምሮ በሽታ እንደመሆኑ እሷ ሳትፈልግ ሰውን እንድትገድል የሚገፋፋት በሽታ ነው። የአሸባሪ በሽታ (Terrorist Disorder) ተብሎ ይታወቃል። 2- ለዚ የሚገፋፉ መናፍስትም አሉ። የመንፈሱ ስም ባሁን ሰዓት ቢጠፋብኝ እነዛ መናፍስት ልጆቻቸውን(በተለይ ብኩር ልጃቸውን) ገድለው እንዲሠዉ ያገፋፋቸዋል። በዚ መንፈስ ተናውጦ ሳይፈልጉ ልጆቻቸው በስለት የወጉ በርካታ እናቶች በዓለም ታሪክ ተመዝግቧል።
Sep 03, 2022