#እንቆቅልሽ{ሪድል} ማይንድ ሪደር(ጭንቅላት አንባቢ) እና የወደፊት ተመልካች ቼዝ ጨዋታ ቢጋጠሙ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኃል? (አብራሩ) ምንጭ:-ቲክቶክ(RULA)
Sep 02, 2022Time traveleru ye wedefitun mayet enji mekeyer aychelm slezi mind readeru yashenfal
Sep 03, 2022#እንቆቅልሽ{ሪድል} ማይንድ ሪደር(ጭንቅላት አንባቢ) እና የወደፊት ተመልካች ቼዝ ጨዋታ ቢጋጠሙ ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኃል? (አብራሩ) ምንጭ:-ቲክቶክ(RULA)
Sep 02, 2022Time traveleru ye wedefitun mayet enji mekeyer aychelm slezi mind readeru yashenfal
Sep 03, 2022ቀድሞ የሚያስበው የወደፊት ተመልካቹ ስለኾነ እሱ ያሸንፋል። ለማሸነፍ የመጨረሻው move ላይ ቢኾን ካንቀሳቀሰ በኋላ ነው mind readeru ሊያገናዝብ የሚችለው
Sep 03, 2022Chess snchawet possible move eyasebn calculation eyeseran nw. Ena mind readeru each lemiyankesaksew piece yewedefit temelkachu yemimelsewn counter enksikase ...ena each calculation yawkal malet nw..so mind readeru yasebew yerasu calculation kewedefit temelkachu mibelt kehone ..easily yashenfal..gin yewedefit temelkachu calculation mibelt kehone ..mind readeru yerasun yewedefit temelkachun calculation tetekmo mechawet ychlal..so it leads to draw. Yewedefit temelkachu gin mayet michlew mind readeru miyankesaksewn peace enji..ene endih bareg esu endih yaregal blo yemind readerun full calculation manbeb slemaychl.....chess maychl kehone easily yshenefal Gin chess betam michl kehone ena yerasu calculation strong kehone ...draw yhonal. So mngizem mind readeru yashenfal weym acha ywetalu.
Sep 04, 2022#1,ሁለቱም የቼዝ አጨዋወት በደንብ የማያውቁ ከሆነ የወደፊት ተመልካቹ የሚሸነፍ ይመስለኛል ምክንያቱም ወደፊት ላይ የሚፈጠረውን አየ አላየ የተፈጠረውን(የሚፈጠረውን ነገር) መግታት የሚችልበት next move የማያውቅ ከሆነ ይህ "superpower" እንዲያሸንፍ የሚረዳው አይመስለኝም... ወይም #2,ግን ወደፊትን ማየትና ማይንድን ማንበብ ተመሳሳይ ነገር አይደለም? ሁለቱም future event እኮ ነው predict የሚያደርጉት, ማይንድ ማንበብ በትንሹ ሊለየው የሚችለው ነገር አንባቢው የሚያነበው ሰው ሊፈፅማቸው የሚችላቸውን ብዙ ሀሳቦችን/possiblityዎችን አይቶ የትኛው reality እንደሚሆን መገመት ነው ይህም randomness እንዲኖረው ይደረጋል ግን generally ይህም ወደፊትን ከማየት ጋር ያመሳስለዋል በዚህም randomness ምክንያት የማይንድ ሪደሩ የማሸነፍ ዕድል ከዛኛው አንፃር ዝቅተኛ ያደርገዋል...
Sep 03, 2022አንደኛ ሁለቱም ተመጣጣኝ ነው ችሎታቸው ሁለተኛ ማይንድ ሪደሩ በምንም ተአምር ፊውቸር አያይም ያሰብከውን ግን ያውቃል አንድ ሙቭ ስትሄድ ለምን እንደሄድክ ምን አስበህ እንደሄድክ ያውቃል እንጂ ፊውቸር የሚሆነውን በደፈናው አይተነብይም
Sep 03, 2022Naaa they both smart they wont agree to play they both know the outcome
Sep 03, 2022ጉዳዩን ላለማንዛዛት መጫወታቸው ግድ ነው ካለዛ ፌደራል ይሾታቸዋል 😅😅😅
Sep 03, 2022The smarter one. አእምሮ አንባቢነቱ ወይም ወደፊት ተመልካችነቱ ብዙም effort የለውም። ያለብሩህ አእምሮ ወይም ያለቼስ እውቀት የሚጫወተው ተሸናፊ ነው whatsoever.
Sep 03, 2022የወደፊት አንባቢው ወደፊት እንደሚሸነፍ እያወቀ ሚጫወት አይመስለኝም
Sep 04, 2022The one who is good at chess maybe
Sep 03, 2022