#personal
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ዋላችሁ የሆነች ጥያቄ ልጠይቃችሁ እኔ ግራ ስለገባኝ እና ማደርገው ወይንም መፍቴ ላገኝበት ስላልቻልኩ ነው አሁን እናንተ በሂወት እስከኖራችሁ ድረስ የወደፊት አላማ አላችሁ አይደል ወደፊት ላይ መሆን ወይንም ማድረግ ምትፈልጉት ነገር አለ አይደል እዛ አላማ ላይ ለመድረስ ደግሞ መሰረታዊ ነገር ያስፈልጋችኋል አይደል መሰረታዊ ነገር ከሌላችሁ ምን ታደርጋላችሁ ? እንዴትስ ብላችሁ ነው አላማችሁ ጋር ምትደርሱት
Sep 02, 20224 engagements