የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጠንካራ ባለመሆናቸው ጦርነቱ መቆም እንዳልቻለ ታውቃላቹ?
Sep 01, 2022ከዚ በፊት ተወቃሾቹ የፖለቲካ ምሁራብ ነበሩ፥ አሁን ደሞ የሃይማኖት ተቋማት... ከዚ ሁሉ ለምን የኛ የራሳችን ጽንፈኝነት፣ ጥል አብቃይነት እና በደል ምክንያት መሆኑን ለምን አናምንም? መቼስ ሮኬቱን እና ታንኩን የተኮሱት አቡነ ማትያስ ወይም ፓስትር ጻድቁ አይደሉም።
Sep 02, 2022የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጠንካራ ባለመሆናቸው ጦርነቱ መቆም እንዳልቻለ ታውቃላቹ?
Sep 01, 2022ከዚ በፊት ተወቃሾቹ የፖለቲካ ምሁራብ ነበሩ፥ አሁን ደሞ የሃይማኖት ተቋማት... ከዚ ሁሉ ለምን የኛ የራሳችን ጽንፈኝነት፣ ጥል አብቃይነት እና በደል ምክንያት መሆኑን ለምን አናምንም? መቼስ ሮኬቱን እና ታንኩን የተኮሱት አቡነ ማትያስ ወይም ፓስትር ጻድቁ አይደሉም።
Sep 02, 2022Ke religion ga yagenagnewal bye alamnm cause tornetu a.a west bihon well yeketema lij be religion yetanetse Adelm blaa bla lenl enchelalen gn mostly ye geter sew ferha egzabher alew blen slemnaseb....gn chegru yalew as we can see🤷♀.....
Sep 02, 2022Tenkara silalhonu sayhon mengedachewn silesatu meselegn
Sep 02, 2022አናውቅም ..... ሀገሪቱ ላይ 1 ሃይማኖት በነበረበት ጊዜ እንኩአን በ አ ፄ ዎቹ ጊዜ ማለት ነዉ.......we had so many endless civil wars.... Ye ሃይማኖት ተቋ ም አይደለም ጉዳዩ ጦርነት እኮ ባህልችን ነዉ እውነቱን ስናወራ...... Sad truth
Jan 11, 2023👍
Sep 03, 2022Lemen endezie alek???
Sep 03, 2022😅 "ታውቃላችሁ" ደስ ይላል ... እስኪ አንተ ሪሰርች ካደረክ ንገረን እኔ አላውቅም በእውነቱ ከሆነ
Sep 02, 2022Ya its but the gov't is the also
Sep 02, 2022And andochu cerash sidegfu alneber ende
Sep 02, 2022