IM75
#beauty
እንዴት ናችሁ ከሆነ ግዜ ጀምሮ ፊቴን በጣም ሽፍታ ያጠቃኛል።ማጂክ ቫዝሊን እና የእርድ ሳሙና መጠቀም ስጀምር ትንሽ የተሻለ ሆኖ ነበር።አሁን ደግሞ እንደገና ፀሀይ በጣም እንደጎዳው ሰው መላላጥ ና መፈግፈግ ነገር ጀምሮታል። ግን ፀሀይ ላይ አልሆንኩም።ምን ትመክሩኛላችሁ?
Sep 01, 20221 engagements
እንዴት ናችሁ ከሆነ ግዜ ጀምሮ ፊቴን በጣም ሽፍታ ያጠቃኛል።ማጂክ ቫዝሊን እና የእርድ ሳሙና መጠቀም ስጀምር ትንሽ የተሻለ ሆኖ ነበር።አሁን ደግሞ እንደገና ፀሀይ በጣም እንደጎዳው ሰው መላላጥ ና መፈግፈግ ነገር ጀምሮታል። ግን ፀሀይ ላይ አልሆንኩም።ምን ትመክሩኛላችሁ?
Sep 01, 2022yeqoda hakim liyayish yigebal
Sep 02, 2022