Blackboy212
#technology
A.A ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ ወደ ጥያቄዬ ስገባ🤔🤔በአንድ 180cm በሆነ የdish ሳህን ላይ Yahsat, Astra, NSS 12, Paksat ማስገባት እችላለሁ እንዴ? ከቻልኩኝ ደግሞ እንዴት አስገባለሁ?🫣🫣🫣 ለማንኛውም ይሄን ለምትመልሱልኝ ልጆች በያላችሁበት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ😍😍
Sep 01, 20220 engagements

Sep 01, 2022