PureHeron13170
#education
ሰዎች እስቲ ንገሩኝ የenglish ቃላት እውቀቴን እንዴት መጨመር እችላል እስቲ ቀላል ዘዴ ንገሩኝ ብዙ ቃላቶችን ማወቅ የምችልበት መንገድ
Aug 31, 20225 engagements
ሰዎች እስቲ ንገሩኝ የenglish ቃላት እውቀቴን እንዴት መጨመር እችላል እስቲ ቀላል ዘዴ ንገሩኝ ብዙ ቃላቶችን ማወቅ የምችልበት መንገድ
Aug 31, 2022Movie, music,quotes, stories, meme, chat... they will help u!
Sep 01, 2022Movie and music , hule metaregachew ngeroch slehonu its easy ematakewn word setsema zm bleh kemalef search argeh tereda,degame lela movie lay slemtsemaw atresawem
Sep 01, 2022Oxford dictionary👍
Sep 01, 2022MSA video አሪፍ አይመስለኛል።ምክኒያቱም ያው ታሪክ ስለሆነ አይደብረም በዛ ላይ እንዴት ልንጠቀማቸው እንደምንችልም ይገባናል በዛው።ግን ከሌላ ልፋት ተጨማሪ ቢሆን ባይ ነኝ
Sep 01, 2022