Hi everyone endet nachu first i would like to say txu lebalefew tyake lesetachugh melse betam bzu yemiyastelu tnsh gin arif yehonu melsochin agincalew as the whole gin tyake neber lemelsachu hulachunm txu .zare gin serious yehone guday nw yemr ..ena relation eferalew malet yefker like gf or bf aydelem but yaw true relationship wede tdar madegu aykerm tdar lay demo sex is mandatory so i don't want to do sex after marriage beforema aytasebm beka sasbew hulu yastelaghal i don't know the reason but yehone lik yalemehon smet alew aydel eski any advice kalachu pls tell me ..ena bezi mknyat bxu wede relation yetetegu wendochin erkalw 🤷♀
Aug 31, 2022በቅድሚያ ጥርስሽን ተሻለሽ ወይ 🤔? ስንቀጥል ምናባቱ ያስፈራል ተፈጥሮ አይደል እንዴ 😅 ያው ልጅ እያለሽ ካስታወስሽ ከዳዴ መራመድ ያስፈራል መቼስ ከመራመድ ደግሞ መሮጥ ያስፈራል ከመሮጥ መዝለል ያሰቅቃል ከመዝለል መከርበት/ፓካንድ ያስፈራል እያደግን ስንመጣ መኪና መንዳት ያስፈራል በጭለማ ለሽንት መውጣት ያስፈራል ለሴት እህቶቻችን....ይሄ ሁሉ ነገር ግን ከጥቂት ትግበራዎች እና ልምምዶች በኃላ እንደ ተራ ነገር ለዛውም ሱስ ሆኖብን ደስ እያለን እንተገብረዋለን... ዋናው ቁምነገሩ የትዳር አጋርሽ ያንቺን ስሜት ጠንቅቆ የሚረዳና ውስጥሽን ከአፍሽ ከማውጣትሽ በፊት ፈጥኖ ሚረዳና ሚተገብር ማግኘቱ ላይ ነው :: ስለዚህ ተረጋግተሽ ያልኩሽን አይነትሰው ስታገኚ እመኚኝ ጭራሽ የፈራሽውን አጏጊ ነው ሚያደርግብሽ (ብዙ እንስቶች ገጥመውኛል እንዳንቺ ፍራቻ ያለባቸው ከግዚያት በኃላ ግን በአጋጣሚ ተገናኝተን ሲያወሩኝ የተገላቢጦሽ ሆኖባቸው እነሱ አስቸጋሪ የሆኑ ሁላ እንደሆኑ ሹክ ብለውኛል 😅😅😅) ስለዚህ ምንም አትፍሪ እህት አለም ምናልባት ከጀርባ ታሪክ ካለና ለፍራቻሽ መንስኤ ሚሆነው እሱ ከሆነ በጥቂት ሰአታት የሳይኮሎጂስት ምልልስ ትለወጫለሽ ያን ያህል ግን ሚያሰጋ እንደማይሆን አምናለሁ 😊
Sep 01, 2022