ሰላም ዉዶች እንዴት ናችሁ? ከአመት በፊት ተቀጥሬ እሰራ ነበር። የምኖረዉ ከቤተሰቦቼ ጋር ለአለምባንክ እና ቤተል ቅርብ የሆነ ሰፈር ላይ ነዉ። የትራንስፖርቱ ችግር በጣም ስላማረረኝ እና የወጣት አቅሜን ተቀጥሬ ማባከን የለብኝም ብዬ የራሴን ኦንላይን የሆነ ቢዝነስ ጀምሬ ስራዬን አቆምኩ። ችግሬ ምን መሰላችሁ ቢዝነሱ አሪፍ እየሄደልኝ ቢሆንም እናቴ በቤት ስራዎች እረፍት አሳጣችኝ። ስራ ልሰራ የተቀበልኳቸዉ ሰዎች ላይ በጊዜዉ ስራ አለማስረከብ እና በጥራት አለመስራት እያጋጠመኝ ነዉ። አይምሮዬ ብትንትን ይልብኛል ያሰብኩት ይጠፋብኛል። በዚህ ምክንያት እራሴን በጣም እያመመኝ ነዉ። ቤታችን በቃ ስራ ያልቃል የማይባልበት ቤት ነዉ። ቤት ተከራይቼ እስክወጣ የቤተሰቤን ትዕዛዝ ማክበር አለብኝ። እንድትረዱኝ የምፈልገዉ ቤተል፣ አለምባንክ ወይም አአ ዉስጥ ጠዋት እንደስራ ወጥቼ የምዉልበትን ቦታ ጠቁሙኝ። እቤት መኖሬን ካወቁ ስራ ስለማያሰሩኝ የት ልሂድ በናታችሁ ጠቁሙኝ 2015ን ማባከን አልፈልግም።
Aug 31, 2022Ere Please mn aynet sra new mtseraw tmhrten begenzeb chegr akumelehu ena eski benatih be wust anagregn ene bole Michael new yalehut abren mesrat enchilalen
Sep 01, 2022