መቼ ግን አገራችን ከጦርነት ነፃ የምትሆነው ? የጦርነት ትርፉ ምንድነው ? ፖለቲከኞቹስ መቼ ነው ለህዝቡ የሚያስቡት? የምዕራባውያን ተፅዕኖ መቼ ነው ማብቂያው?
Aug 30, 2022ሁላችንም ራሳችንን ችለን ፊታችንን ወደ ፈጣሪ የመለስን ዕለት፣ እንደ ግለሰብ ሁላችንም ከርሱ ጋር ከታረቅን እርሱ እንደ ሀገር ታላቅ መፍትሔ ይሰጠናል😔
Aug 31, 2022መቼ ግን አገራችን ከጦርነት ነፃ የምትሆነው ? የጦርነት ትርፉ ምንድነው ? ፖለቲከኞቹስ መቼ ነው ለህዝቡ የሚያስቡት? የምዕራባውያን ተፅዕኖ መቼ ነው ማብቂያው?
Aug 30, 2022ሁላችንም ራሳችንን ችለን ፊታችንን ወደ ፈጣሪ የመለስን ዕለት፣ እንደ ግለሰብ ሁላችንም ከርሱ ጋር ከታረቅን እርሱ እንደ ሀገር ታላቅ መፍትሔ ይሰጠናል😔
Aug 31, 20221. ከጦርነት ነፃ የምትሆነዉ ህዝቦቿ እና መሪዎቿ ማሰብ ሲጀምሩ 2. ጦርነት ትርፍ የለዉም !! 3. ፖለቲከኞች መቼም ቢሆን ለህዝብ አያስቡም 4. የምዕራባውያን ተፅህኖ ማብቂያ አይኖረዉም ደሃ ህዝብ እና ጦርነት እስካለ ድረስ
Aug 31, 2022Ye hesanat , ye nestuhan mot ye enatoch enba , ye economy kews, rehab,ere bezhu bezhu terfoch new yalut fetari hagerachenen selam yadergeln malet new
Aug 31, 2022Yaw and guto ena ene esken ker bilo mezat tarik mayet nw zor bilo ahun lay fetari tesfa mareg nw ke sew celimowal
Aug 31, 2022Fexari fitun wed Ethiopia siyazor nwa ,
Aug 31, 2022Ye Eritrea tor ke tigray ena Oromia teterargo siweta sle America mawrat yichalal kalhone yiketlal ye America pressure
Nov 04, 20221) ነጻ የምትሆነው ህዝቡ ወደ ቀልቡ ሲመለስ ነው። 2) ትርፉ እያየን ያለነው ነው። 3) ብዙ ዓመት ሙያቸው አድርገው ተምረው ሳለ ዝም ያሉትን ፖለቲከኞቹን መውቀስ እንተው እና በማናውቀው ፖለቲካ ባህር የዘፈቅነውን የልምድ ፖለቲኮኞችን (ህዝቡን) እንውቀስ። የዚ ሁሉ ቀውስ መንስኤ የፈለቀው አብዛኛው ከህዝቤ ነው።
Sep 01, 2022