Qu...for the mens again .. zare demo mn asebku meselachuu enante wendoch gn koy why you all act like you don't like makeup buttt bebzaaat attracted yemtonut beneza nw esu adelm tyakewwww bewananetttt .. innocent set characters mn aynet nat easy to gettt or whattt ahunm polite lemehon mokeruuuu
Aug 30, 2022አሁንም ልክ ያልሆነ እይታ ይታየኛል እህት አለም ... በመጀመሪያ አዎ እንደቻይና አሻንጉሊት ወይም ባርቢ ዶል አርቴ የፈሰሰባት እንስት አትመቸኝም ... ሲቀጥል ወንዶች እማትወዱ ትመስላላችሁ ሜካፕ ግን ትኩረት የምትሰጡት ባለሜካፗን ነው ላልሽው ችግሩ ሚጀምረው ከዛ ነው ሜካፕ ምትቀባ እንስት በራሷ መተማመን ስላልቻለች እና ለእሷ ያለላትን ግለሰብ በራሷ መልክ ከመማረክ ይልቅ አሰልፋ ለመምረጥ የሚደረግ ጥረት እንለዋን ይሄን አይነቱን አካሄድ ደግሞ ልክ አንድ ወንድ የሌለውን #ብር_መኪና_ገንዘብ_ሀብት እንዳለው መስሎ ቀርቦሽ እውነታውን ስታረጋግጪ እንደምትሸሺው ማለት ነው ስለዚህ በራስ መልክ የራስን ሰው መፈለጉ ያዋጣል ወይንስ በፎቶ ሾፕ የሀገሩን ወንድ አጫርተሽ ከወር በኃላ ልብሽንም ቅስምሽን ተሰብረሽ መለያየት ይሻላል? ሶስተኛው እና ዋንኛው አሁንም እንደ አንድ አማኝ የፈጣሪ እጅ ጥበብ ላይ ለመሳል መሞከር እንደማጨቅየት ነው ምቆጥረው ከዛም አልፎ ፈጣሪን አትችልም እንደማለት ነው ምወስደው 🙏🏾አንብቦ እዚህ ለደረሰ ክብረት ይስጥልኝ🙂
Aug 31, 2022