ሰላም ቤተሰብ እንዴት ዋላችሁ በጣም ጭንቅ ስላለኝ ነው ማማክራችሁ በህይወቴ በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ ሁላ ቤተክርስቲያን መሄድ መጸለይ እፈራለሁ አሁን ላይ ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም ለምንድን ነው እንደዚ አይነት ስሜት ሚሰማኝ
Aug 30, 2022The only wireless connection that satisfied you is connected to ur god 🙏🙏 be strong man
Aug 31, 2022